1 ቆሮንቶስ 4:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል።

2. ባለ ዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው።

1 ቆሮንቶስ 4