1 ቆሮንቶስ 15:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በውርደት ይዘራል፤ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል በኀይል ይነሣል፤

1 ቆሮንቶስ 15

1 ቆሮንቶስ 15:41-50