1 ቆሮንቶስ 15:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውን ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤

1 ቆሮንቶስ 15

1 ቆሮንቶስ 15:1-13