1 ቆሮንቶስ 15:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ ሥር እስከሚያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና።

1 ቆሮንቶስ 15

1 ቆሮንቶስ 15:22-33