1 ቆሮንቶስ 14:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽ፣ ለማበረታታትና ለማጽናናት ለሰው ይናገራል።

1 ቆሮንቶስ 14

1 ቆሮንቶስ 14:1-12