1 ቆሮንቶስ 12:29-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ መምህራን ናቸውን? ሁሉስ ታምራት ያደርጋሉን?

30. ሁሉስ የመፈወስ ስጦታዎች አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጒማሉን?

31. ነገር ግን ከሁሉ የሚበልጠውን ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።ደግሞም ከሁሉ የሚበልጠውን መንገድ አሳያችኋለሁ።

1 ቆሮንቶስ 12