1 ቆሮንቶስ 11:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴት ራሷን የማትሸፍን ከሆነ፣ ጠጒሯን ትቈረጥ፤ ጠጒሯን መቈረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር መስሎ ከታያት ግን ራሷን ትሸፈን።

1 ቆሮንቶስ 11

1 ቆሮንቶስ 11:1-8