1 ቆሮንቶስ 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴት ግን ጠጒሯን ብታስረዝም ክብሯ አይደለምን? ረጅም ጠጒር የተሰጣት መጐናጸፊያ እንዲሆናት ነውና።

1 ቆሮንቶስ 11

1 ቆሮንቶስ 11:5-24