1 ቆሮንቶስ 10:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስቲ የእስራኤልን ሕዝብ አስቡ፤ መሥዋዕቱን የሚበሉት ከመሠዊያው ጋር ኅብረት አልነበራቸውምን?

1 ቆሮንቶስ 10

1 ቆሮንቶስ 10:16-19