1 ሳሙኤል 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍልስጥኤማውያንም ፈርተው እንዲህ አሉ፤ “አምላክ ወደ ሰፈሩ መጥቶአል፤ ወዮልን! እንዲህ ዐይነት ነገር ገጥሞን አያውቅም።

1 ሳሙኤል 4

1 ሳሙኤል 4:1-13