1 ሳሙኤል 4:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ታቦት ስለ ተማረከ፣ ዐማቷና ባሏም ስለ ሞቱ፣ “ክብር ከእስራኤል ተለይቶአል” ስትል የሕፃኑን ስም ኢካቦድ አለችው።

1 ሳሙኤል 4

1 ሳሙኤል 4:16-22