1 ሳሙኤል 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዔሊም ጩኸቱን በሰማ ጊዜ፣ “የምን ጩኸት ነው?” ሲል ጠየቀ።ሰውየውም ፈጥኖ መጣና ለዔሊ ነገረው፤

1 ሳሙኤል 4

1 ሳሙኤል 4:9-19