1 ሳሙኤል 31:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የሳኦልን ራስ ቈርጠው፣ የጦር መሣሪያውንም ገፈው፣ የምሥራቹን በየቤተ ጣዖቶቻቸውና በሕዝባቸው መካከል እንዲናገሩ ወደ ፍልስጥኤም ምድር ሁሉ መልክተኞች ላኩ።

1 ሳሙኤል 31

1 ሳሙኤል 31:3-13