1 ሳሙኤል 30:27-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ይህንም፣ በቤቴል፣ በደቡብ ራሞትና በየቲር ለነበሩ፣

28. በኦሮዔር፣ በሢፍሞት፣ በኤሽትሞዓና

29. በራካል እንዲሁም በይረሕምኤላውያንና በቄናውያን ከተሞች ለሚኖሩ፣

30. በሔርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣

31. በኬብሮን እንዲሁም ዳዊትና ሰዎቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለነበሩት ላከላቸው።

1 ሳሙኤል 30