1 ሳሙኤል 25:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም በሉት፤ ‘ዕድሜህ ይርዘም! ሰላም ለአንተ ይሁን፤ ሰላም ለቤ ተሰብህና የአንተ ለሆነው ሁሉ ይሁን።

1 ሳሙኤል 25

1 ሳሙኤል 25:3-7