1 ሳሙኤል 25:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አቢግያም ወደ ናባል በተመለሰች ጊዜ፣ እነሆ፤ በቤቱ እንደ ንጉሥ ግብዣ ትልቅ ግብዣ አድርጎ አገኘችው፤ ክፉኛም ሰክሮ ልቡ በደስታ ተሞልቶ ነበር። ስለዚህ እስኪነጋ ድረስ ምንም አልነገረችውም።

1 ሳሙኤል 25

1 ሳሙኤል 25:26-37