1 ሳሙኤል 25:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳሙኤልም ሞተ፤ እስራኤል ሁሉ ተሰብስበው አለቀሱለት፤ አርማቴም ባለው ቤቱም ቀበሩት።ከዚያም ዳዊት ተነሥቶ ወደ ማዖን ምድረ በዳ ወረደ።

1 ሳሙኤል 25

1 ሳሙኤል 25:1-9