1 ሳሙኤል 21:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት አቢሜሌክን፣ “የንጉሡ ጒዳይ ስላ ስቸኮለኝ፣ ሰይፌንም ሆነ ሌላ የጦር መሣሪያ አላመጣሁም፤ እዚህ ካንተ ዘንድ ጦር ወይም ሰይፍ አይገኝምን?” ሲል ጠየቀው።

1 ሳሙኤል 21

1 ሳሙኤል 21:2-14