1 ሳሙኤል 21:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ካህኑ የተቀደሰውን እንጀራ ለዳዊት ሰጠው፤ ከእግዚአብሔር ፊት ተነሥቶ በትኩስ እንጀራ ከተተካው ከኅብስተ ገጹ በስተቀር በዚያ ሌላ እንጀራ አልነበረምና።

1 ሳሙኤል 21

1 ሳሙኤል 21:4-8