1 ሳሙኤል 20:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦልም፣ “ዳዊት በሥርዐቱ መሠረት እንዳ ይነጻ የሚያደርገው አንድ ነገር ገጥሞታል፤ በእርግጥም አልነጻም” ብሎ ስላሰበ፣ በዚያ ቀን ምንም አልተናገረም።

1 ሳሙኤል 20

1 ሳሙኤል 20:25-33