1 ሳሙኤል 20:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ልጁን፣ ‘እነሆ፤ ፍላጾቹ ያሉት ከአንተ ወዲያ ዐልፎ ነው’ ያልሁት እንደሆነ እግዚአብሔር እንድትሄድ ፈቅዶአልና ሂድ።

1 ሳሙኤል 20

1 ሳሙኤል 20:18-27