1 ሳሙኤል 2:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በማደሪያዬም መከራ ታያለህ፤ ምንም እንኳ ለእስራኤል በጐ ነገር ቢደረግም፣ በቤተ ሰብህ ውስጥ ሽማግሌ ፈጽሞ አይገኝም።

1 ሳሙኤል 2

1 ሳሙኤል 2:23-34