1 ሳሙኤል 19:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሜልኮል የጣዖት ምስል ወስዳ በዐልጋው ላይ አጋደመችው፤ በራስጌውም የፍየል ጠጒር አኖረች፤ በልብስም ሸፈነችው።

1 ሳሙኤል 19

1 ሳሙኤል 19:4-21