1 ሳሙኤል 17:49 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጁንም ወደ ኮሮጆው በመስደድ አንድ ድንጋይ አውጥቶ ወነጨፈው፤ ፍልስጥኤማዊውንም ግንባሩ ላይ መታው። ድንጋዩም ግንባሩ ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ፤ ፍልስጥኤማዊውም በግምባሩ ተደፋ።

1 ሳሙኤል 17

1 ሳሙኤል 17:41-56