1 ሳሙኤል 17:47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እዚህ የተሰበሰቡትም ሁሉ፣ እግዚአብሔር የሚያድነው በሰይፍ ወይም በጦር እንዳልሆነ ያውቃሉ፤ ሰልፉ የእግዚአሔር ስለ ሆነም ሁላችሁን በእጃችን አሳልፎ ይሰጣል።”

1 ሳሙኤል 17

1 ሳሙኤል 17:46-50