1 ሳሙኤል 15:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳሙኤልም ሳኦልን፣ “ስማ! ትናንት ማታ እግዚአብሔር የነገረኝን ልንገርህ?” አለው።ሳኦልም፣ “ንገረኝ” ሲል መለሰለት።

1 ሳሙኤል 15

1 ሳሙኤል 15:13-23