1 ሳሙኤል 14:52 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሳኦል ዘመን ሁሉ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ከባድ ጦርነት ነበረ፤ ስለዚህ ሳኦል ብርቱ ወይም ጀግና ሰው ባየ ቊጥር ወደ ራሱ ወስዶ እንዲያገለግለው ያደርግ ነበር።

1 ሳሙኤል 14

1 ሳሙኤል 14:49-52