1 ሳሙኤል 14:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁለቱም ለፍልስጥኤማውያን ጭፍራ በታዩ ጊዜ፣ ፍልስጥኤማውያን፣ “እነሆ፤ ዕብራውያን ከተደበቁባቸው ጒድጓዶች እየወጡ ነው” አሉ።

1 ሳሙኤል 14

1 ሳሙኤል 14:10-16