1 ሳሙኤል 12:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብቻ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ በፍጹም ልባችሁ በታማኝነት አምልኩት፤ ያደረገላችሁንም ታላላቅ ነገሮች አትርሱ።

1 ሳሙኤል 12

1 ሳሙኤል 12:21-25