1 ሳሙኤል 11:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦል ቤዜቅ በተባለ ስፍራ ሰራዊቱን በሰበሰበ ጊዜ፤ ቊጥራቸው ከእስራኤል ሦስት መቶ ሺህ፣ ከይሁዳም ሠላሳ ሺህ ነበር።

1 ሳሙኤል 11

1 ሳሙኤል 11:1-15