1 ሳሙኤል 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦል ግን፣ “ይህ ዕለት እግዚአብሔር እስራኤልን የታደገበት ቀን ሰለሆነ፣ በዛሬው ዕለት ማንም ሰው አይገደልም” አለ።

1 ሳሙኤል 11

1 ሳሙኤል 11:6-15