1 ሳሙኤል 11:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለአሞናውያንም፣ “እኛ ነገ እጃችንን እንሰጣችኋለን፤ እናንተም መልካም መስሎ የታያችሁን ሁሉ ልታደር ጉብን ትችላላችሁ” አሏቸው።

1 ሳሙኤል 11

1 ሳሙኤል 11:1-13